በእራስ መተማመን እንዴት እንገነባለን? How to build self confidence? * Ethiopian Health and Psychology Tips

 

 

 

በእራስ መተማመንን እንዴት እንገነባለን? How to build self confidence?

Learn how to build your self-confidence in Amharic.

Ethiopian Health Tips
Ethiopian Psychology

This article has 27 Comments

 1. በጣም እናመሰግናለን እንድታቀርቡ የምፈልገው ተሰጥዖን እንዴት ማወቅ ይቻላል?! ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ (በተፈጥሮ የሚቸረው) ተሰጥዖ አለ ሆኖም ብዙዎቻችን ተሰጥዖ’ችን ለይተን ማወቅ አንችልም እና እንዴት ማወቅ ይቻላል በተረፈ አማግናለሁ

  1. ወዳጃችን ሀናን፣ከልብ እናመሰግናለን። ጥሩ ጥቆማ ነው። ሁሉም ሰው የእራሱ ተሰጦ አለው። ሆኖም ግን ተሰጦን ማወቅ እራሱን የቻለ ተሰጦ ነውና ጥቆማሸን ተከትለን በዚህ ዙሪያ አንድ ዘግጅት እናዘጋጃለን።

 2. እናመሰግናለን እግሬ ላይ ተረከዜ ኪንታሮት ወጣብኝ በቤት ውስጥ እንዴት ላዘጋጅ

 3. እኔ በራሴ እንዳልተማመን ያደረገኝ በልጅነቴ በደረሰብኝ የቤተሰብ በደል ነው,እናቴ የ 12 አመት ልጅ እያለው ነበር የሞተችው ከዛ ቡሃላ ቤተሰቦቸ በጣም ነበር የበደሉኝ,ያስከፋኝ ከዛም ካደግሁ ቡሃላ ወደ ሰው ሃገር ተሰደትኩ,በስደት 7 አመት ቆየሁ አሁን ላይ ግን ወደ ሃገሬ ገብቸ መኖር ብፈልግም ያ ያሳለፍኩት ችግር እንዳይመለስ እፈራለው,እንደ በፊቱ ቢከፋኝስ የሚለው ነገር አሁንም ከውስጤ ሊጠፋ አልቻለም እና ምን ባደርግ ይሻላል ምክር ካላቹ ??

  1. የተጎዳ ልብ
   Anchi Ahun Tlk LJ Nesh
   Yetlantun Ttesh Yezarewn Hiwetshn Memrat Yemtchyi
   Yalefew Alfual Zareshn Drstgna Adrgi

 4. እኔ ግን በልጅነቴ በራስ እተማመን ነበር አሁን ግን 00000 ነኝ ለምን ይሆን ተስፋ ያሳጣኝ

Comments are closed.